የጠበቆች አስተዳደር የቦርድ አባላት ሹመትን በተመለከተ ማሻሻያ እንዲደረግ የተዘጋጀ #የፊርማ ማሰባሰብ ጥሪ

የጠበቆች አስተዳደር የቦርድ አባላት ሹመትን በተመለከተ ማሻሻያ እንዲደረግ የተዘጋጀ #የፊርማ ማሰባሰብ ጥሪ የተከበራችሁ ይህ ጥሪ የሚደርሳችሁ ሁሉ፡- የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር ለሁሉም የህግ ባለሙያዎች ፣ ሰብዓዊ መብቶች ላይ ለሚሰሩ ተቋማት ፣ ዓለም-አቀፍ እና ሃገር አቀፍ ተቋት እንዲሁም ይኽን የፊርማ ማሰባሰብ ለሚደግፉ ሁሉ ግለሰቦች በቅርቡ የተደረገዉን የጠበቆች የቦርድ አባላት ሹመት በመቃወም የፊርማ ማሰባሰብ ሂደቱን እንድትደግፉ እና በሹመቱ ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ ብሎም ከዚህ በኋላ የሚደረጉ ሹመቶች አካታች እና የፆታ ሚዛንን የጠበቁ እንዲሆኑ ግፊት/ዉትወታ ታደርጉ ዘንድ ጥሪ ያቀርባል፡፡ የፊርማ ማሰባሰቢያዉን ከስር በተቀመጠዉ ሊንክ አማካኝነት ማግኘት ይችላሉ፡- https://chng.it/vM4HjNCT ይኽ የፊርማ ማሰባሰቢያ ለሌሎችም ይደርስ ዘንድ በማጋራት ጥሪዉን ይደግፉ!

#Petition: call to revise the appointment of the board members of the FDRE Bar Association Dear All, The Ethiopian Women Lawyers Association (EWLA) is calling upon all Lawyers, Human Right Organizations, National and International Organizations and Individuals who are interested to support this petition by objecting the appointments and job allocations done, to advocate the revision of the appointments again and contribute for the future appointments to be gender balanced and inclusive by signing. Support the call by sharing the link to others! https://chng.it/vM4HjNCT

Text Widget

Nulla vitae elit libero, a pharetra augue. Nulla vitae elit libero, a pharetra augue. Nulla vitae elit libero, a pharetra augue. Donec sed odio dui. Etiam porta sem malesuada.

Tag Cloud

Related Posts

Leave a Reply