July 26, 2022

Day

የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር ከናሽናል ዲሞክራቲክ ኢኒስቲቲዩት (ኤን ዲ አይ) ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የሬዲዮ ፕሮግራም ክፍል 1 እንሆ ፕሮግራሙ በሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ ፣ በፖለቲካ ተሳትፎ ሂደቶች በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶች እና በምርጫ ወቅት በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶች ላይ ዋነኛ ትኩረቱን ያደርጋል፡፡ #በርቺ በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ፤ ዘወትር ሐሙስ ከምሽቱ 3፡00 – 3፡30 #Berchi...
Read More