Announcement

Category

የጠበቆች አስተዳደር የቦርድ አባላት ሹመትን በተመለከተ ማሻሻያ እንዲደረግ የተዘጋጀ #የፊርማ ማሰባሰብ ጥሪ የተከበራችሁ ይህ ጥሪ የሚደርሳችሁ ሁሉ፡- የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር ለሁሉም የህግ ባለሙያዎች ፣ ሰብዓዊ መብቶች ላይ ለሚሰሩ ተቋማት ፣ ዓለም-አቀፍ እና ሃገር አቀፍ ተቋት እንዲሁም ይኽን የፊርማ ማሰባሰብ ለሚደግፉ ሁሉ ግለሰቦች በቅርቡ የተደረገዉን የጠበቆች የቦርድ አባላት ሹመት በመቃወም የፊርማ ማሰባሰብ ሂደቱን እንድትደግፉ...
Read More
1 2